ባህላዊ ሕግ “ሂር ሂሴ” በዩኔስኮ የማይዳሰስ ቅርስነት እንዲመዘገብ የሚደረገው ጥረት

የሶማሌ ሂሳ ብሄረሰብ ህጉን መሰረት በማድረግ የብሄረሰቡ ባህላዊ ፣ መንፈሳዊ እና ፖለቲካዊ መሪ አድርጎ የመረጣቸው ዑጋዝ ሙስጠፋ መሀመድን ጨምሮ ከጅቡቲ እና ከሶማሌላንድ የመጡ ተወካዮች እና ባለስልጣናት በውይይቱ ተገኝተዋል። የብሄረሰቡ መገኛ የሆኑት ኢትዮጵያ ፣ ጅቡቲ እና ሶማሌላንድ በጋራ ጥያቄውን ያቀርባሉ ተብሏል።…