በሊቢያ ለኑክሌር ግንባታ የሚውል የዩራኒየም ንጥረ ነገር መጥፋቱን ተመድ አስታወቀ

ሊቢያ ውስጥ ከሚገኝ አንድ የማከማቻ ስፍራ ሁለት ሺህ አምስት መቶ ኪሎ ግራም የሚመዝን የዩራኒየም ንጥረ ነገር መጥፋቱን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኑክሌር ተቆጣጣሪ አካል አስታወቀ።…