በትግራይ እና በኦሮሚያ ካጋጠመው የጥሬ ገንዘብ እጥረት ጀርባ ያሉ ምክንያቶች

በትግራይ የተካሄደው ደም አፋሳሽ ጦርነትን ለማሰቆም ስምምነት መፈረሙን ተከትሎ በክልሉ ተቋርጦ የነበረው የባንክ አገልግሎት መጀመሩ ይታወሳል። ሆኖም ሥራ ጀምረው የነበሩት ባንኮች በጥሬ ገንዘብ እጥረት ምክንያት ሙሉ አገልግሎት እየሰጡ እንዳልሆነ ይነገራል። የፀጥታ ችግር ባለባቸው የምዕራብ ኦሮሚያ አንዳንድ አካባቢዎችም ነዋሪዎች በበቂ ሁኔታ የባንክ ከአገልግሎት እያገኙ እንዳልሆነ ይገልጻሉ። ለዚህ …