ኢትዮጵያ የፋይናንስ ዕድገታቸው ከተለካ የአፍሪካ አገሮች ግርጌ ላይ እንደምትገኝ አንድ ጥናት አመላከተ

ኢትዮጵያ የፋይናንስ ዕድገታቸው ከተለካ የአፍሪካ አገሮች ግርጌ ላይ እንደምትገኝ አንድ ጥናት አመላከተ

የአፍሪካ አገሮችን የፋይናንስ አጠቃላይ ሁኔታ በማጥናት ይፋ የሚያደርገው አብሳ አፍሪካ ፋይናንሺያል ማርኬትስ ኢንዴክስ፣ ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ. በ2022 ጥናት ከተደረገባቸው 26 የአፍሪካ አገሮች የመጨረሻ ግርጌ ላይ እንደምትገኝ አመላከተ፡፡ በ26 የአፍሪካ አገሮች የሚገኘውን የፋይናንስ ዘርፍ (ገበያ) ግልጽነትና ሳቢነትን…