ለ3ኛ ጊዜ አላግባብ የተመደበው የአ/አበባ ሀ/ስብከት ሒሳብና በጀት ሓላፊ መዝባሪው ኤልያስ ተጫነ ለ3ኛ ጊዜ ታገደ!

ሥራው በዋና ክፍሉ ምክትል ሓላፊ እየተከናወነ ይቆያል፤ “በሕገ ወጥ የአስተዳዳሪዎች ዝውውር ችግር ፈጥሯል፤” “የትላንትናውን ብልሹ አሠራር የሚያባብስ ነው፤”/የእገዳው ደብዳቤ/ ለ3ኛ ጊዜ መመደቡ፣“የአ/አበባ ሀ/ስብከት እንዘጭ እንቦጭ” ተብሎ ነበር፤ *** በአዲስ መልክ በተካሔደው የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ክፍል ሓላፊዎች ምደባ፣ ለሦስተኛ ጊዜ አላግባብ ተመልሶ የሒሳብና በጀት ዋና ክፍሉ ሓላፊ ኾኖ የተመደበው መዝባሪው ሊቀ ጠበብት ኤልያስ ተጫነ፣ …

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE