የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሳምንታዊ መግለጫ በሀረማያ

በሳምንቱ በርካታ የዲፕሎማሲ ስራዎች መሰራታቸውም ተገልፆል። በሌላ በኩል “ሁሉም ዜጋ ለሀገሩ ዲፕሎማት ነው” በሚል መሪ ሀሳብ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር በሀገሪቱ ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች የጀመረው የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ማዕከል የማቋቋም ጥረት አካል እንደሆን የተገለፀ ተመሳሳይ ማእከል በሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ተቋቋሟል።…