በሶማሌ ክልል ቦምባስ ከተማ በፀጥታ ኃይሎችና በታጠቁ ግለሰቦች የተገደሉ ሰዎች ጉዳይ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በምህጻሩ ኢሰመኮ የደረሰውን ጥቆማ መነሻ በማድረግ በሶማሌ ክልል ጉርሱም ወረዳ ቦምባስ ከተማ አደረግሁት ባለው ምርመራ የክልሉ የፀጥታ ኃይሎች እና የታጠቁ ግለሰቦች በ11 ሰዎች ላይ ከፈጸሙት ግድያ ሌላ ቢያንስ በ33 ሰዎች ላይ ቀላል እና ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱን ማረጋገጡን ተናግሯል።…