ወደ ዲመርጆግ ያማተረው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ በዲመርጆግ የነዳጅ ማጠራቀሚያ በትብብር ለመገንባት የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራርሟል። ሥምምነቱ ገቢራዊ ከሆነ የሚገነባው ማጠራቀሚያ 270 ቶን ነዳጅ የመያዝ አቅም ይኖረዋል። ከዚህ ቀደም ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ በ1.6 ቢሊዮን ዶላር 550 ኪሎ ሜትር የነዳጅ ማጓጓዣ ቧንቧ ለመገንባት የወጠኑት ዕቅድም አልተሳካም…