የዋሊያዎቹ የመጨረሻ ጭላንጭል ተስፋ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ትናንት ከካሜሩን ጋር ባደረገው ግጥሚያ ሁለተኛ ሽንፈቱን አስተናግዷል። በተለይ የመጀመሪያው አጋማሽ ላይ ድንቅ ጨዋታ ያሳዩት ዋሊያዎቹ በካሜሩን 4 ለ1 ነው የተሸነፉት። ሦስተኛ ጥሩ ቡድን ወደ ቀጣዩ ዙር የማለፍ ዕድል አለው። ዋሊያዎቹ ቀጣይ ግጥሚያቸው ከቡርኪና ፋሶ ጋር ነው።…