በአማራ ክልል ህወሓት ያወደማቸዉ ቦታዎች በፎቶ አዉደ ርዕይ

በአማራ ክልል ለተፈፀመው ወረራና ጉዳት አለመደራጀትና እንደ ህዝብ አንድ ሆኖ አለመራመድ መሆኑ ተገለፀ፤ በምስራቅ አማራ በህወሓት የተፈፀመውን ሰብአዊና ቁሳዊ ውድመት የሚያሳይ የፎቶግራፍ አውደ ርዕይ ባሳለፍነው ሳምንት በባሕር ዳር ተካሂዷል፡፡…