በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳዮች ከጄኔራል ባጫ ደበሌ ጋር ቃለ-ምልልስ

የኢትዮጵያ መከላከያ ባሁን ወቅት እየሠራ ያለው በሰሜን ኢትዮጵያ መንግሥትን የሚዋጋው የህወሓት ኃይል እስካልጠፋ የተረጋጋ ሰላም ሊመጣ እንደማይችል አቋም ይዞ መሆኑን የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ግንባታ ሥራዎች ዋና አስተባባሪ ጄኔራል ባጫ ደበሌ ገለጹ፡፡…