የታቀደዉ ብሔራዊ ምክክርና የባልደራስ አቋም

በኢትዮጵያ ሊደረግ በታሰበው ብሔራዊ ምክክር የኢትዮጵያን አንድነት እና ሉአላዊነትን ማስቀጠል እንዲሁም በሰላማዊ መንገድ መንቀሳቀስን ቅድመ ሁኔታ አድርጎ ማስቀመጡን ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ገለፀ። መንግሥት በሕወሓት ላይ የሚወስደውን እርምጃ ማቆሙ ትልቅ አደጋ አዝሏል፣ እናም የድርጅቱን ወታደራዊ አቅም በመስበር መቋጨት ይገባዋል ብሏል።…