ኢትዮ ቴሌኮም በብሔራዊ መታወቂያ ዋስትና የሞባይል ስልኮችን በዱቤ ሊሸጥ መሆኑን አስታወቀ

ኢትዮ ቴሌኮም በብሔራዊ መታወቂያ ዋስትና የሞባይል ስልኮችን በዱቤ ሊሸጥ መሆኑን  አስታወቀ

ኢትዮ ቴሌኮም ስማርት ሞባይል ስልኮችን ለግለሰቦች በዱቤ ለመሸጥ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን፣ ሽያጩንም ብሔራዊ መታወቂያ ሲሰጥ እንደሚጀምር አስታወቀ።