ቅ/ሲኖዶስ: ለቅ/ላሊበላ አብያተ መቃድስ ጥገና 20 ሚሊዮን ብር እንዲመደብ ወሰነ

በፓትርያርኩ የሚመራ ዐቢይ ኮሚቴ ተቋቁሞ ዓለም አቀፍ ድጋፍ ያሰባሰባል፤ የአኵስም ጽዮን ቤተ መዘክር ግንባታን ለማፋጠን 20 ሚ. ብር በጀት ፈቀደ፤ *** በአሳሳቢ አደጋ ላይ ለሚገኙት የቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተ መቃድስ ጥገና፣ የ20 ሚሊዮን ብር በጀት እንዲመደብ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የወሰነ ሲኾን፣ በቅዱስ ፓትርያርኩ የሚመራና በዓለም አቀፍ ደረጃ በመንቀሳቀስ ድጋፍ የሚያሰባስብ ዐቢይ ኮሚቴ እንዲቋቋም አዘዘ፡፡ …


መረጃ ቲቪን በተሻለ ጥራት እና ፍጥነት እንድናቀርብ እገዛችሁን እንሻለን።
መረጃ ቲቪን ለማገዝ ይህን ሊንክ በመጫን አባል ይህኑ - JOIN Mereja TV