የትውልድ ኢትዮጵያዊው አቤል ተስፋዬ ሥራ በቢልቦርድ ላይ የምንጊዜም አንደኛ ሙዚቃ ሆነ

‘ብላይንድ ላይትስ’ የተሰኘው የትውልደ ኢትዮጵያዊው የካናዳ ዜጋ ሙዚቀኛ አቤል ተስፋዬ ወይም ‘ዘ ዊክንድ’ ሙዚቃ በቢልቦርድ የሙዚቃ ሰንጠረዥ ላይ የምንጊዜም ቁጥር አንድ ዘፈን ለመሆን ቻለ።…