ፌልትማን የጠቅላይ ሚንስትሩ አላማ የትግራይ አማጺያንን ከአማራ እና አፋር ማስወጣት ነው አሉ

የአሜሪካ መንግሥት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ጄፈሪ ፌልትማን የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አላማ የህወሓት አማጺያንን ከአማራ እና ከአፋር ክልሎች ማስወጣት ነው አሉ። አምባሳደር ፌልትማን ይህን ያሉት የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ትናንት ምሽት በኢትዮጵያ ጉዳይ ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት ነው። አምባሳደሩ በጦርነቱ ተሳታፊ የሆኑ አካላትን ልዩነቶቻቸውን በውይይት እንዲፈቱ የሚያስችል ተ…