አትሌት አገንስ ቲሮፕ፡ ሞታ የተገኘችው ኬንያዊት አትሌት ባለቤት በፖሊስ ተጠርጥሮ እየታደነ ነው

የዓለም ክብረ ወሰን ባለቤት ኬንያዊቷ አትሌት አገንስ ቲሮፕ ሞት ባለቤቷ ተጠርጥሮ እየተፈለገ መሆኑን ፖሊስ አስታወቀ።