የኢትዮጵያ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋማት ጉዞ

በ500 ሺሕ ብር መነሻ ካፒታል በአራት ቅርንጫፎች የተቋቋመው ኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም የባንኮች ገበያን ሊቀላቀል እየተንደረደረ ነው። ኦሞ ባንክ አነስተኛ ብድርና ቁጠባ ለማቅረብ ተቋቁመው ወደ ባንክ ከሚሸጋገሩ አንዱ ነው። ወደ ባንክ የሚያድጉት የማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት 70 በመቶ ድርሻ በክልል መንግሥታት ሲሆን ጥምር ግልጋሎት ሊሰጡ አቅደዋል…