አይኤምኤፍ የኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብት እድገትን መተንበይ እንዳልቻለ አመለከተ

ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ለአውሮፓውያኑ 2022 አስከ 2026 ባለው ጊዜ ውስጥ ኢትዮጵያ የሚኖራትን አጠቃላይ አገራዊ ምርትን (ጂዲፒ) መተንበይ እንዳልቻለ ገለጸ።…