የኢትዮጵያ መንግስት ጦር ጥቃት

ዋግ ሕምራ ብሔረሰብ አስተዳደርና የሰሜን ወሎ ዞን ባለስልጣናት እንዳሉት የሕወሓት ታጣቂዎች ከየያዟቸዉ አካባቢዎች ሐብት ንብረት እየዘረፉ ወይም እያጠፉ ወደ ኋላ እያፈገፈጉ ነዉ…