የቀድሞ የጦር መኮንን አስተያየት

ኢትዮጵያ መከላከያ ሚንስቴር ትናንት በፌስ ቡክ ገፁ  ባወጣዉ መግለጫ ግን “ሠራዊቱ በራሱ እቅድ ሙሉ ማጥቃት ከጀመረ ‘ተጠቃሁ’ ብሎ ለመናገር ጊዜ እንኳን ሳያገኝ የሚፈፀም እንደሚሆን መታወቅ አለበት” ብሎ ነበር። መግለጫዉ ዛሬ ከየገፁ ተነስቷል ወይም ተሰርዟል።…