በሰፊ መሪ ዕቅድ የታገዘ አስተዳደራዊ ለውጥ ለቤተ ክርስቲያን ቀጣይ ህልውና ወሳኝ እንደኾነ ብፁዕ ዋና ሥራ አስኪያጁ አሳሰቡ፤“ወቅቱ የለውጥ ነው፤ባለው የድንግዝግዝ አሠራር ከቀጠልን አደጋው የከፋ ነው”/ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ/

የመንበረ ፓትርያርክ ዓለም አቀፍ ጠቅላላ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ 37ኛ ዓመታዊ መደበኛ ስብሰባ ተጀመረ፤ ከ61 የሀገር ውስጥ እና የውጭ አህጉረ ስብከት የተውጣጡ ከአንድ ሺሕ በላይ ልኡካን ተሳታፊዎች ናቸው፤ የቅዱስ ሲኖዶስ መዋሐድና የቤተ ክርስቲያን አስተዳደራዊ አንድነት በተፈጸመበት ማግሥት የሚካሔድ ዓለም አቀፍ ጉባኤ ነው፤ የአስተዳደር ለውጥን ሊያረጋግጥና ሊያግዝ የሚችል፣ የሀገራችንን ወቅታዊ ኹኔታ ያገናዘበ ውይይት ይጠበቃል፤ ለዚህ ታላቅ ጉባኤ …


መረጃ ቲቪን በተሻለ ጥራት እና ፍጥነት እንድናቀርብ እገዛችሁን እንሻለን።
መረጃ ቲቪን ለማገዝ ይህን ሊንክ በመጫን አባል ይህኑ - JOIN Mereja TV