በተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ ላይ ስለኢትዮጵያ ምን ተባለ?

የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት 48ኛ ጉባኤውን ሲያደርግ ከተመለከታቸው ጉዳዮች መካከል በሠሜን ኢትዮጵያ እየተካሄደ ባለው ጦርነት ውስጥ የተከሰቱ የሰብአዊ መብት ጥሰት ጉዳዮች ይገኙበታል። በጉባኤው ላይ ተከስተዋል በተባሉት የመብት ጥሰቶች ዙሪያ የጋራ ምርመራ እያካሄዱ ያሉት የመንግሥታቱ ድርጅት ተቋም ኮሚሽነር ሚሸል ባችሌት አና የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር…