“የአማራ ብቻ ሳይሆን የጋምቤላ፣ የሲዳማና ደቡብ ክልል ልዩ ኃይሎች ቤንሻንጉል ጉሙዝ ገብተዋል”

ከአማራ ክልል በተጨማሪ የጋምቤላ፣ የሲዳማ እንዲሁም የደቡብ ክልል ልዩ ኃይሎች ወደ አካባቢው መግባታቸውን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሰላም ግንባታና ፀጥታ ጉዳዮች ቢሮ የሰላም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ አብዮት አልቦሮ ለቢቢሲ ገልፀዋል።…