ዲሽታ ጊና፡ “ኤኮን መጥቶ ሕዝቤንና ባህሌን ቢያይልኝ ደስ ይለኛል”

በድምጻዊ ታሪኩ ካንጋሲ የተቀነቀነው ዲሺታ ጊና ወይንም አዳም ወንድሜ የተሰኘው ነጠላ ዜማ በዩቲዩብ ከተለቀቀ ጊዜ ጀምሮ ከ19 ሚሊዮን በላይ ተመልካች አግኝቷል።…