በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተካሄደ ዉይይት

ውይይቱ ያተኮረባቸው ነጥቦች ፦ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ከምርጫው በኋላ በኢትዮጵያ ላይ የያዘው አቋም እና ሚናው፣በኢትዮጵያ መንግሥትና በህወሓት መካከል በሚካሄደው ጦርነት የሰብዓዊ እርዳታ ሁኔታ እንዲሁም ገለልተኛ የሚባሉ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሀን ስለ ኢትዮጵያው ጦርነት የሚያቀርቧቸው ዘገባዎች የሚሉት ነበሩ።…