አፈጉባኤዋ ፐሎሲ በሳኡዲ ተፈጽሟል የተባለውን የማሰቃየት ተግባር አወገዙ

በሳኡዲ አረብያ የእርዳታ አገልግሎት ሠራተኛ በነበረው አብዱርሃማን አል ሳድኻን ላይ ተፈጽሟል የተባለው የማሰቃየት ተግባር፣ በእጅጉ ያሳሳበቸው መሆኑን፣ ዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ፣ ናንሲ ፐሎሲ ትናንት እሁድ በትዊተር ገጻቸው ባስተላለፉ መልክት አስታወቁ፡፡

ፕሎሲ በመልዕክታቸው “የይግባኝ ችሎቱን ሂደትም ሆነ የሳኡዲ አረብያን የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን ምክር ቤቱ በቅርበት ይ…