በጥቂት ቀናት ውስጥ ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ስለተሰበሰበበት ልዩ ዘመቻ

በአባይ ወንዝ ላይ በመሰራት ላይ ያለውን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ፣ የቅርብ ዓመታት የእሰጥ አገባ፣ የድጋፍ እና የተቃውሞ አውድማ ሆነው በማገልገል ላይ ያሉት የማህበራዊ መገናኛ ገጾች እና የአንተርኔት አውታሮች ናቸው። ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የእስልምና ዕምነት ተከታዮች ግድቡን በተመለከተ በአረቡ ሀገር ያሉ ዕይታዎችን ለመፈተሽ የከፈቱት አውታር ከእነዚህ መካከል ይጠቀሳል።ስሙም የአባይ ን…