“ዋነኛው ውጤት ኃይል አመንጭተን ለሕዝባችን ኤሌትሪክ ስናቀርብ ነው” ዶ/ር ስለሺ በቀለ


የመረጃ ቲቪን 24/7 የሳተላይት ስርጭት በመደገፍ የኢትዮጵያ ህዝብ አማራጭ እና ትክክለኛ መረጃ በማግኘት እራሱን ከተጋረጠበት አደጋ መከላከል እንዲችል እናግዝ። በአሁኑ ወቅት ከመረጃ ቲቪ በስተቀር ሌሎች ሁሉም በኢትዮጵያ ያሉ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች የመንግስት የፕሮፓጋንዳ መሳሪያ ናቸው። ይህን የጎፈንድሚ ፔጅ የከፈትነው የመረጃ ቲቪ የሳተላይት ስርጭት የአንድ ዓመት ወጪን ለመሸፈን ነው። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን ድጋፍዎትን ይለግሱ » https://gofund.me/54405070

ሁለተኛው ዙር የሕዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት ዛሬ ከቀትር በፊት ተጠናቋል። ግድቡ ሞልቶ ውሀው በአናቱ ላይ ሲፈስ በስፍራው ተገኝተው የተመለከቱት የኢትዮጵያ ውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶ/ር ስለሺ በቀለ፣ ሁለተኛው ሙሌት መጠናቀቁ በሁለት ተርባይኖች ኃይል ለማመንጨት እንደሚያስችል ተናግረዋል። የክረምቱ ዝናብ ከፍተኛ መሆኑ ግድቡ በፍጥነት እንዲሞላ ማስቻሉንም የተናገሩት ሚኒስትሩ፣ ከዚህ በኋላ እስከ…