ኢትዮጵያ፣ የጦርነት ዑደት

የያኔዉን ጦርነት እንደ ኢትዮጵያዊ በጋራ የመሩ፤ያዋጉ ወይም የተዋጉ ዛሬም ጎራ ለይተዉ ሌላ ጦርነት መግጠማቸዉን ነዉ።የኢትዮጵያ መንግስት ባለፈዉ ወር የተናጥል ተኩስ አቁም አዉጆ ጦሩን ከትግራይ ርዕሠ-ከተማ ከመቀሌ ማስወጣቱ ሲሰማ ተፋላሚዎች ሰላማዊ መፍትሔን እንደአማራጭ ሊመለከቱ ይችላሉ የሚል የሩቅም ቢሆን ተስፋ ያደረጉ ነበሩ።ግን ባፍታ በነበበ…