ከፍተኛ ሰብዓዊና ቁሳዊ ጉዳት ያስከተለ የጎርፍ አደጋ በአውሮጳ


የመረጃ ቲቪን 24/7 የሳተላይት ስርጭት በመደገፍ የኢትዮጵያ ህዝብ አማራጭ እና ትክክለኛ መረጃ በማግኘት እራሱን ከተጋረጠበት አደጋ መከላከል እንዲችል እናግዝ። በአሁኑ ወቅት ከመረጃ ቲቪ በስተቀር ሌሎች ሁሉም በኢትዮጵያ ያሉ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች የመንግስት የፕሮፓጋንዳ መሳሪያ ናቸው። ይህን የጎፈንድሚ ፔጅ የከፈትነው የመረጃ ቲቪ የሳተላይት ስርጭት የአንድ ዓመት ወጪን ለመሸፈን ነው። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን ድጋፍዎትን ይለግሱ » https://gofund.me/54405070

በጎርፍ አደጋ በጀርመን ሕይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር ባለሥልጣናቱ እንዳሉት ዛሬ ሰኞ ወደ 165 አሻቅቧል። አሁንም በርከት ያሉ ሰዎች የገቡበት አልታወቀም። የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ጎርፍ ባፈራረሳቸው ከተሞች ፍለጋቸውን እንደቀጠሉ ነው።…