የዩናይትድ ስቴትስ የኮንግረስ አባላት በኢትዮጵያ ጉዳይ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤት አራት አባላት ኢትዮጵያ ውስጥ ቀጥሏል ያሉትን ጦርነትና ሰብዓዊ ጉዳት የሚያወግዝ መግለጫ ከትናንት በስተያ አውጥተዋል።

“ሚሊዮኖች ለረሃብ ተጋልጠዋል፣ ለመፈናቀል ተዳርገዋል” ይላል የኮንግረስ አባላቱ የጋራ መግለጫ።

የኢትዮጵያ መንግሥት ግን “የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ አቋም የተዛቡ መረጃዎችን ያለምንም ማጣራት ከመጋራትና ከማጋራት የመነጨ ነው” ይላል።…