የኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ የኢትዮጵያ ዘጋቢ ከሀገር ተባረረ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


The government gave no explanation for the expulsion of the reporter, Simon Marks, who had extensively reported about the war and human rights abuses in the Tigray region.

ኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ የኢትዮጵያ ዘጋቢው ሲመን ማርክስ ትናንት ሌሊት ከሀገር እንደተባረረበት ዘግቧል፡፡ የመንግሥት ባለስልጣናት ማርከስን ለድንገተኛ ስብሰባ ከጠሩት በኋላ በቀጥታ ወደ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ እንደወሰዱት ዘገባው አመልክቷል፡፡ ዘጋቢው ባለፈው መጋቢት ከትግራይ ክልለ ዘገባ ሰርቶ ሲመለስ መንግሥት የሥራ ፍቃዱን እንደሰረዘበት የጠቀሰው ዘገባው፣ እስከ ጥቅምት ድረስ ግን በሀገሪቱ የመቆያ ቪዛ እንደነበረው ጠቅሷል፡፡ መንግሥት ማርክስን ለምን እንዳባረረው ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ሰዓት ድረስ ማብራሪያ አልሰጠም፡፡

Ethiopia on Thursday expelled an Irish journalist working for The New York Times, dealing a new blow to press freedom in a country as the government fights a grinding war in the northern region of Tigray.

READ FULL ARTICLE HERE