አውሮፓ ኅብረት ለዘንድሮው ጠቅላላ ምርጫ ታዛቢ ባልሙያዎችን መላክ እንደሚፈልግ ማሳወቁን የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ ዲና ሙፍቲ ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል። ኅብረቱ ለምርጫው ታዛቢዎቹን ላለመላክ እንደወሰነ ሰሞኑን ያስታወቀ ሲሆን፣ እንደገና ውሳኔውን ስለመፈተሹ ግን እስካሁን ያለው ነገር የለም። ኅብረቱ ውሳኔውን መልሶ እንዲያጤነው የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት ትናንት ጠይቆ ነበር።
Spokesperson of the Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia finally said, election observers, are expected to follow guidelines to carry out their duties as laid out by proper institutions in Ethiopia.
Ambassador Dina Mufti briefs foreign media outlets in Addis Ababa on significant issues in Ethiopia