የኤርትራው ፕሬዝዳንት ወደ ሱዳን አቀኑ።


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


May be an image of 1 person and standingየኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቅ ለሁለት ቀን የስራ ጉብኝት ወደ ሱዳን አቅንተዋል።

በፕሬዚዳንቱ በሚመራው ልዑክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ኦስማን ሳሌህ እና የፕሬዚዳንቱ አማካሪ የማነ ገብረአብ እንደሚገኙ የማስታወቂያ ሚኒስትሩ አቶ የማነ ገብረመስቀል በትዊተር ገፃቸው ላይ አስፍረዋል።

ፕሬዚዳንቱ በሱዳን በሚኖራቸው ቆይታ በተለያዩ ጉዳዮች ከሀገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር እንደሚመክሩ ነው የተነገረው። FBC