«የደቡብ የሙዚቃ እና የስነጽሁፍ ሰው» ወንድሙ ከበደ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የደቡብ ክልል ካፈራቸው እና ስማቸው ጎልቶ ከሚነሳ የሙዚቃ እና ስነጽሁፍ ሰዎች አንዱ ነው ። ከሙዚቃ እና የስነጽሁፍ ስራዎቹ በተጨማሪ ጥሩ የባህል አምባሳደር ነው ይሉታል። «ዳውሮ ባና » የሚታወቅበት ነጠላ ዜማው ነው። ከተወለደበት ማሕበረሰብ አልፎ ስም እና ዝናን አትርፏል።…