ውጥረት ያጠላበት የሶማሊያ የጸጥታ ይዞታ

እሁድ ዕለት የፕሬዝደንት መሐመድ ደጋፊዎችና ተቃዋሚዎች ኃይሎች መደራደሩን ትተው በጠመንጃ ቃታ ሲፈታተሹ ዜጎች ያ ከዓመታት በፊት ሲያሸብራቸው የኖረው የጦር አበጋዞጥ የእርስ በርስ ውጊያ ዳግም የማገርሸቱ ምልክት አድርገው ነው የወሰዱት።…