የሚንስትሮች ምክር ቤት ‘ሕወሓት እና ሸኔ’ በሽብርተኛነት እንዲሰየሙ የውሳኔ ሐሳብ አስተላለፈ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የሚንስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) እና ሸኔ በሽብርተኛነት እንዲሰየሙ የውሳኔ ሐሳብ ማቅረቡን የጠቅላይ ሚንስትሩ ጸ/ቤት አስታወቀ።…