ተመድ በትግራይ ጉዳይ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በትግራይ ክልል በችግር ላይ ላለው ህዝብ ሰብዓዊ ረድዔት በነጻነት ተንቀሳቅሶ ለማቅረብ የሚደረገው ጥረት በሀገሪቱ ባለው ውስብስብ እና የማያስተማምን የፀጥታ ሁኔታ ምክንያት አሁንም መስተጓጎሉ እንደቀጠለ ባልደረቦቻችን ገልጸውልናል ሲል ተመድ አስታወቀ።

 የተመድ ዋና ጸኃፊ ምክትል ቃል አቀባይ ፋርኻን ሃቅ በትናንት ዕለታዊ ጋዜጣዊ መግለጫቸው በክልሉ ግጭቱ ከተቀሰቀሰ ስድስት ወር በተጠጋው በዚህ ወ…