ማኅበራዊ ሚዲያ፡ ቲክቶክ ‘እንጀራ’ የሆነላቸው ኢትዮጵያውያን ወጣቶች


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ቲክቶክ የዘመኑ ወጣቶች ፋሽን ነው። ቢያንስ የቲክቶክ አካውንት ያልከፈተ ዘመነኛ ወጣት አልያም የተለያዩ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን በመስራት በዚህ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ የማይለቅ አይኖርም። ታዲያ ቲክቶክ ስምና ዝና ያስገኘላቸው፣ የሥራ በሮችን የከፈተላቸው እንዲሁም ተጽዕኖ ፈጣሪ ያደረጋቸው የአገራችን ወጣቶች የትኞቹን ይሆን? ሁለቱን አናግረን ተሞክሯቸውን አጋርተውና።…