ሕዳሴ ግድብ፡ ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ በኪንሻሳ ያደረጉት ውይይት ያለውጤት ተጠናቀቀ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ግብጽና ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር በታላቁ የሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ዲሞክራቲክ ኮንጎ ውስጥ ሲያደርጉት የነበረው ውይይት ያለ ውጤት መጠናቀቁን ገለጹ። ሮይተርስ የዜና ወኪል ሁለቱ አገራት ለድርድሩ የቀረበውን ሐሳብ ኢትዮጵያ ሳትቀበለው አንደቀረች መግለጻቸውን ዘግቧል። “ይህ የኢትዮጵያ አቋም በቅን ልቦና ለመደራደር ፖለቲካዊ ፈቃደኝነቱ እንደሌላት በድጋሚ የሚያሳይ ነው” ሲል የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በመ…