የኪንሻሳ የኅዳሴ ግድብ ድርድር ያለስኬት ተበተነ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የአፍሪካ ኅብረት የወቅቱ ሊቀመንበር በሆኑት የኮንጎ ዴሞክራሲያዊት ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ፌሊክስ-አንቷን ሺሴኬዲ አደራዳሪነት ዋና ከተማዪቱ ኪንሻሳ ላይ ትናንት ተጀምሮ የነበረው የኢትዮጵያ፣ የሱዳንና የግብፅ ድርድር ያለስኬት ተበተነ።

ስለጉዳዩ ዛሬ የተጠየቁት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ቃል አቀባይ ስቴፋን ዱያሪች “ልዩነቶችን የማቻቻልንና የመተባበርን አስፈላጊነት በበቂ ሁኔታ ላጎላ…