የኮሜድያን ደረጀ ሃይሌ ቮልስ ዋገን ሶስት ሚሊየን ብር ተሽጣች


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ሶስት ሚሊየን ብር ያወጣችው የደረጀ ሃይሌ ቮልስ ዋገን
የኮሜድያን ደረጀ ሃይሌ ንብረት ሆና ላለፉት ሃያ አመታት የቆየችው ቮልስ ዋገን ቢትል በኦንላይን በተደረገ ጨረታ ሶስት ሚሊየን ብር ተሽጣለች ።
በጥበቡ አለም ለአመታት ቆይተው ፡ ከሙያቸው ተገቢውን ጥቅም ላላገኙ እንደደረጀ አይነት ሰወችን በዚህ አይነት መልኩ ማበረታታት ተገቢ ነው ።
May be an image of car and outdoors