ጠ/ሚ ዐቢይ ለብሮድካስት ባለስልጣን ሹመት ሰጡ

ጠ/ሚ ዐቢይ ለሶስት የስራ ሃላፊዎች ሹመት ሰጡ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሶስት የስራ ሃላፊዎች ሹመት ሰጡ፡፡
* በዚህም መሐመድ ኢድሪስ መሐመድ – የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር
* ዮናታን ተስፋዬ ረጋሳ – የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር እና
* ግዛው ተስፋዬ – የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾመዋል፡፡
ሹመቱ ከዛሬ ጀምሮ የተሰጠ ነው፡፡
May be an image of text that says 'แ MOLIN T ANINI QULN OEO M በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፕብሊክ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት Federal Democratic Republic of Ethiopia OFFICE OF THE PRIME MINISTER'