ባለሃብቶች እና የመሬት አሰጣጥ ችግር በአማራ ክልል  


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በአማራ ክልል በመዋዕለ ንዋይ ፍሰት ዘርፍ የተሻሻሉ ነገሮች ቢኖሩም ከመሬት አሰጣጥ ጋር ያለው ችግር አሁንም ፈተና እንደሆነ ባለሀብቶች ተናገሩ፡፡ በአማራ ክልል የኢንቨስትመንት ፈቃድ ከወሰዱ 17ሺህ ባለሀብቶች መካከል 3ሺህ 690 ብቻ ወደሥራ መግባታቸውን የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታውቋል፡፡…