“በኮቪድ 19 ምክንያት ወደ ግማሽ ሚሊየን የሚጠጉ የስራ ዕድሎች መክነዋል”


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ከኢትዮጵያ የህዝብ ቁጥር ከሰባ በመቶ በላይ የሚሸፍኑት ወጣቶች መሆናቸውን የስነ-ህዝብ መዛግብት ያሳያሉ። ከእነዚህ ወጣቶች መካካል ለአቅመ-ስራ የደረሱትን ለእንጀራ ለማብቃት የወጠነው የሀገሪቱ መንግስት ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የስራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን አቋቁሟል። 

በአሁኑ ጊዜ ተቋሙን የሚመሩት አቶ ንጉሱ ጥላሁን እንደሚናገሩት ኮሚሽኑ ከአጋሮቹ ጋር በመሆን አዳዲስ የስራ መስኮችን የሚከፍቱ ዘርፎ…