ሱዳን በኢትዮጵያ ለቀረበባት ክስና ወቀሳ ምላሽ ሰጠች


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ሱዳን ባለፈው ሐሙስ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ላይ የቀረበባትን ክስና ወቀሳ በመቃወም ምላሽ ሰጠች። የሱዳን የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ቅዳሜ ዕለት ባወጣው መግለጫ ከኢትዮጵያ በኩል የተሰነዘረውን ክስ አጥብቆ የተቸ ሲሆን፤ ከኢትዮጵያ በኩል የወጣውን መግለጫ “በኢትዮጵያና በሱዳን መካከል ያለውን ግንኙነትና የሁለቱ አገር ሕዝቦችን ትስስር የካደ ነው” ማለቱን የአገሪቱ ዜና ወኪል…