ትግራይ ፡ በመንግሥት ከተያዙት የህወሓት ከፍተኛ አመራሮች መካከል አምስቱ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ

ፌደራል መንግሥቱ ኃይሎች ከሦስት ሳምንታት ወታደራዊ ዘመቻ በኋላ የክልሉን መዲና ከተቋጣጠረ በኋላ መንግሥት ለግጭቱና ለተፈጠረው ለቀውስ ዋነኛ ተጠያቂ ናቸው ያላቸውን የህወሓት ፖለቲካዊና ወታደራዊ አመራሮች በቁጥጥር ስር እያዋለ ነው። በመንግሥት ከተያዙት የህወሓት ከፍተኛ አመራሮች መካከል አምስቱ እነሆ።…