በእስር ላይ የነበረቸው ብቸኛ የአሜሪካ መንግሥት የሞት ፍርደኛ ቅጣቷ ተግባራዊ ሆነ

በግድያ ወንጀል የሞት ፍርድ ተበይኖባት በአሜሪካ የፌደራል መንግሥት እስር ቤት ውስጥ የነበረችው ብቸኛዋ የሞት ፍርደኛ ሊሳ ሞንትጎምሪ ቅጣቷ ተግባራዊ ተደረገ።…