በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ከ60 በላይ ዜጎች መገደላቸውን የዐይን እማኞች ተናገሩ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ60 በላይ ዜጎች መገደላቸውን የዐይን እማኞች ተናገሩ

VOA – በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ60 በላይ ዜጎች መገደላቸውን የዐይን እማኞች ተናገሩ። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ድባጤ ወረዳ በታጣቂዎች በተከፈተ ጥቃት ትናንት ሌሊት ከ60 በላይ ንፁሃን ዜጎች መገደላቸውን የዐይን እማኞች እና ከጥቃቱ ያመለጡ ግለሰቦች ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።የክልሉ የፀጥታ ጉዳይ በጠቅላይ ሚኒስትሩ በሚመራው ግብረ ኃይል ሥር እንዲሆን ከተወሰነ በኋላ በዚህ ደረጃ ጥቃት ሲፈፀም የመጀመሪያው ነው።